ሰላም ለእናንተ ይሁን የሰነመለኮት ተማሪዎች !
- ዛሬ ማታ አርብ July 18, 2025 በተለመደው የዙም ሰአት (በአውሮፓ 19 : 30 ፣ በለንደን 18 : 30 ) የዘፍጥረትና ሚልኪያስ ኮርሰ ፈተና ይስጣል ።
- ፈተናውን በምንፈተንበት ጊዜ የሁላችንም ቪዲዮ ክፍት ሊሆን ይገባል ።
- ፈተናውን ከጨረሰን በኋላ መውጣት እንችላለን ።
- ፈተናውን በቂ ባልሆነ ምክንያት ዛሬ ሳይፈተን የሚቀር ተማሪ ለሁለተኛ ጊዜ የሚሰጠውን ፈተና ሲወስድ የሚሰጠው ነጥብ አንድ ደረጃ ያነስ ይሆናል ።
የዘፍጥረትና ሚልኪያስ ኮርሰ (BS104) ፈተናን በሚመለክት ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይሆናል
ፈተናው 45 ጥያቄዎች አሉት
- ከ 1-24 ያሉት ጥያቄዎች ምርጫ ናቸው ትክክለኛ የሆነውን አንዱን መልስ ምረጥ/ጪ ። እያንዳንዱ ጥያቄ 1 ነጥብ አለው
- ከ 25-45 ያሉት ጥያቄዎች ደግሞ እውነት ወይንም ሀሰት በማለት የሚመለሱ ናቸው ትክክለኛ የሆነውን አንዱን መልስ/ሺ ። እያንዳንዱ ጥያቄ 1 ነጥብ አለው ።
- አጠቃላይ ነጥብ 45 ማለፊያ ነጥብ 23 ይሆናል
- ለፈተናው የተሰጠው ጊዜ 60 ደቂቃ ነው
- የዘፍጥረትና ሚልኪያስ ኮርሰ ፔጅ በፈተና ዝግጅት ምክንያት ከ 5 ደቂቃ በኋላ ይዘጋል። ለመግባት ስትሞክሩ ፓስ ወርድ ይጠይቃችኋል ፓስ ወርዱን የምታገኙት ማታ በፈተናው ጊዜ ሰለሚሆን የተሳሳተ ነገር ነው በማለት እንዳታሰቡ ።
ተባረኩ
መልካም እድል
ሙሴ
Registrar
ከዚህ በፊት በተለያየ በቂ ምክንያት ፈተና መስራት ያልቻላችሁ ተማሪዎች ከሳመር እረፍት በኋላ ከአስተማሪዎች ጋር በመነጋገር ፈተናውን የመትሰሩበትን ቀን በቅድሚያ እናስውቃለን ። የሚላኩ የጽሁፍ ጥያቄ በጊዜ ያልላካችሁ ተማሪዎች አስተማሪውን ኮንታክት አድርጉ ።
የበጋ እረፍትን ( Summer break ) በተመለከተ በመጀመሪያ ባስታውቅናችሁ ጊዜ ባለመሆኑ ትልቅ ይቅርታ እንጠየቃለን ምክንያቱ በሁለት አርቦች ላይ የሚሆኑትን አመት በአሎች አስቀድመን ባለማሰባችን ምክንያት ነው ። የበጋ እረፍት ( Summer break ) የሚሆነው ከ July 25 to September 5 , 2025 ይሆናል ።
ከበጋ እረፍት በኋላ አራተኛውን የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ ኮርስ September 5 , 2025 እንጀምራለን ።
ክፍያን በተመለከተ ያልከፈላችሁ ሁሉ ቢያንስ የ 3 ኮርሶች ወንድማችን ፓ/ር ፋሲል በላከላችሁ ከዚህ በታች ባለው Bank account እንድትከፍሉ በትሀትና እናሳስባለን ።
Virtual Bible Institute in Amharic,
Lloyds Bank Plc,
Account number 33318060 Sort Code 30 54 66
Ref : Your full Name
ተባረኩ
Registrar
Musie