የኮርሱ መገለጫ
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ ስለ 27ቱ የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት አጠቃላይ እይታ ይሰጣል። ትምህርቱ የእያንዳንዱን መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ፣ ደራሲ ፣ ጭብጦች እና ቁልፍ መልዕክቶች ያስተዋውቃል። አዲስ ኪዳን የእግዚአብሔርን የማዳን እቅድ በክርስቶስ እንዴት እንደተገለጠ ይግልጻል። በተጨማሪም ሰለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት እና አገልግሎት እንዲሁም ሰለጥንቲቷ ቤተ ክርስቲያን እድገት እና ሰለ ለሐዋርያት መልዕክቶች ያስተምራል ።
የኮርሱ አላማ
የዚህ ኮርስ አላማ ተማሪዎች ስለ አዲስ ኪዳን አወቃቀር ፣ መልእክት ፣ ስነመለኮትና ክረሰቲያናዊ ሰነመገባር ግንዛቤ እንዲያገኙ መርዳት ነው። ተማሪዎች አዲስ ኪዳን ከብሉይ ኪዳን ጋር እንዴት እንደሚገናኝ ፣ የወንጌል እውቀታቸውን እንደሚያጠናክር እንዲሁም ወንጌልን ለሌሎች እንዲካፈሉ ብቃትን ይስጣቸዋል።
Curriculum
- 1 Section
- 0 Lessons
- 10 Weeks
Expand all sectionsCollapse all sections
- የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ ኮርስ BS1034